Thu Apr 26 2018 10:32:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e59482a5fb
commit
1852bfa0cc
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 6 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ለዔዶም አሳልፈው ሊሰጧቸው ሕዝቡን ሁሉ ማርከው ወስደዋልና፤ስለ ጋዛ ሦሥት ኃጢአቶች፥ይልቁን ም ስለ አራቱ ፥ ቅጣቴን አልመልስም። \v 7 በጋዛ ቅጥሮች ላይ እሳት እልካልሁ፥ምሽጎቹዋንም ይበላል።
|
||||
\v 6 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ለዔዶም አሳልፈው ሊሰጧቸው ሕዝቡን ሁሉ ማርከው ወስደዋልና፤ ስለ ጋዛ ሦሥት ኃጢአቶች፥ ይልቁን ም ስለ አራቱ ፥ ቅጣቴን አልመልስም። \v 7 በጋዛ ቅጥሮች ላይ እሳት እልካልሁ፥ምሽጎቹዋንም ይበላል።
|
|
@ -1,2 +1 @@
|
|||
\v 8 በአሽዶድ የሚኖረውንና በአስቀሎና በትረ መንግሥት የያዘውን ሰው አጠፋለሁ። እጄን በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፥የቀሩት ፍልስጤማውያን
|
||||
ም ይጠፋሉ»ይላል እግዚአብሔር።
|
||||
\v 8 በአሽዶድ የሚኖረውንና በአስቀሎና በትረ መንግሥት የያዘውን ሰው አጠፋለሁ። እጄን በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፥ የቀሩት ፍልስጤማውያንም ይጠፋሉ»ይላል እግዚአብሔር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 11 \v 12 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦« ወንድሙን በሰይፍ አሳድዶታልና፥ርኅራኄንም ሁሉ ጥሎአልና፥ቁጣው ሳያቋርጥ ነዶአልና፥ ቁጣው ለዘላለም ነውና፤በቴማን ላይ እሳት እልካለሁ፥የባሶራንም አብያተ መንግሥት አጠፋለሁ።»
|
||||
\v 11 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ «ወንድሙን በሰይፍ አሳድዶታልና፥ ርኅራኄንም ሁሉ ጥሎአልና፥ ቁጣው ሳያቋርጥ ነዶአልና፥ ቁጣው ለዘላለም ነውና፤ \v 12 በቴማን ላይ እሳት እልካለሁ፥ የባሶራንም አብያተ መንግሥት አጠፋለሁ።»
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 13 እግዚእብሔር እንዲህ ይላል፦«ድንበሩን ለማስፋት የገለዓድን እርጉዝ ሴቶች ቀድዶአልና፤ስለ አሞን ሕዝብ ሦሥት ኃጢአቶች፥ይልቁንም ስለ አራቱ፥ ቅጣቴን አልመልስም።
|
||||
\v 13 እግዚእብሔር እንዲህ ይላል፦«ድንበሩን ለማስፋት የገለዓድን እርጉዝ ሴቶች ቀድዶአልና፤ ስለ አሞን ሕዝብ ሦሥት ኃጢአቶች፥ ይልቁንም ስለ አራቱ፥ ቅጣቴን አልመልስም።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 14 \v 15 በረባት ቅጥሮች ላይ እሳት አነድዳለሁ፥በጦርነት ቀን ከጩኽት ጋር፥በአውሎ ነፋስም ቀን ከማዕበል ጋር፤ አብያተ መንግሥትን ይበላል። ንጉሣቸው ከአለቆቻቸው ጋር ወደ ምርኮ ይሄዳል» ይላል እግዚአብሔር።
|
||||
\v 14 በረባት ቅጥሮች ላይ እሳት አነድዳለሁ፥ በጦርነት ቀን ከጩኽት ጋር፥ በአውሎ ነፋስም ቀን ከማዕበል ጋር፤ አብያተ መንግሥትን ይበላል። \v 15 ንጉሣቸው ከአለቆቻቸው ጋር ወደ ምርኮ ይሄዳል» ይላል እግዚአብሔር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\c 2 \v 1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ «አመድ እስኪሆን ድረስ የኤዶምን ንጉሥ አጥንት አቋጥሏልና፤ስለ ሞዓብን ሦሥት ኃጢአቶች፥ይልቁንም ስለ አራቱ፥ቅጣቴን አልመልስም።
|
||||
\c 2 \v 1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ «አመድ እስኪሆን ድረስ የኤዶምን ንጉሥ አጥንት አቋጥሏልና፤ ስለ ሞዓብን ሦሥት ኃጢአቶች፥ይልቁንም ስለ አራቱ፥ ቅጣቴን አልመልስም።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 2 \v 3 በሞዓብ ላይ እሳት እልካለሁ፥የቂርዮትንም ምሽጎች ይበላል። ሞዓብ በጩኽትና በመለከትድምጽ፥በሁካታ ውስጥ ይሞታል። በውስጧ የሚገኝውን ፈራጁን አጠፋለሁ፥መሳፍንቱን ሁሉ ከእርሱ ጋር እገድላለሁ» ይላል እግዚአብሔር።
|
||||
\v 2 በሞዓብ ላይ እሳት እልካለሁ፥ የቂርዮትንም ምሽጎች ይበላል። ሞዓብ በጩኽትና በመለከትድምጽ፥ በሁካታ ውስጥ ይሞታል። \v 3 በውስጧ የሚገኝውን ፈራጁን አጠፋለሁ፥ መሳፍንቱን ሁሉ ከእርሱ ጋር እገድላለሁ» ይላል እግዚአብሔር።
|
|
@ -1,2 +1 @@
|
|||
\v 4 \v 5 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«የእግዚአብሔርን ሕግ ጥለዋልና፥ትእዛዙንም አለጠበቁምና ስለ ሦሥት የይሁዳ ኃጢአቶች፥ይልቁንም ስ
|
||||
ል አራቱ፥ቅጣቴን አልመልስም። ሐሰታቸው አስቷቸዋልና፥በዚሁ መንገድ አባቶቻቸውም ሄዱ። እሳት በይሁዳ ላይ እልካለሁ፥የኢየሩሳሌምንም ምሽጎች ይበላል።
|
||||
\v 4 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ «የእግዚአብሔርን ሕግ ጥለዋልና፥ ትእዛዙንም አለጠበቁምና ስለ ሦሥት የይሁዳ ኃጢአቶች፥ይልቁንም ስል አራቱ፥ ቅጣቴን አልመልስም። ሐሰታቸው አስቷቸዋልና፥በዚሁ መንገድ አባቶቻቸውም ሄዱ። \v 5 እሳት በይሁዳ ላይ እልካለሁ፥ የኢየሩሳሌምንም ምሽጎች ይበላል።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 6 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ንጹሑን ስለ ብር፥ችግረኛውንም ስለ ጥንድ ጫማ ሽጠዋልና፤ስለ እስራኤል ሦሥት ኃጥአቶች፥ይልቁንም ስለ አራቱ፥ቅጣቴን አልመልስም።
|
||||
\v 6 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ንጹሑን ስለ ብር፥ ችግረኛውንም ስለ ጥንድ ጫማ ሽጠዋልና ፤ስለ እስራኤል ሦሥት ኃጥአቶች፥ ይልቁንም ስለ አራቱ፥ ቅጣቴን አልመልስም።
|
|
@ -1,2 +1 @@
|
|||
\v 7 \v 8 ሰዎች በምድር ላይ ትቢያን እንደሚረግጡ ፥የድኾችን ራስ ይረግጣሉ፤የተጨቆኑትን ይገፋሉ። አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ይተኛ
|
||||
ሉ፥ቅዱስ ስሜንም ያረክሳሉ። በየመሠዊያው አጠገብ በመያዣነት በተወሰደ ልብስ ላይ ይተኛሉ፥በአምላካቸውም ቤት በመቀጫነት የተወሰደውን ወይን ጠጅ ይጠጣሉ።
|
||||
\v 7 ሰዎች በምድር ላይ ትቢያን እንደሚረግጡ፥ የድኾችን ራስ ይረግጣሉ፤ የተጨቆኑትን ይገፋሉ። አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ይተኛሉ፥ ቅዱስ ስሜንም ያረክሳሉ። \v 8 በየመሠዊያው አጠገብ በመያዣነት በተወሰደ ልብስ ላይ ይተኛሉ፥በአምላካቸውም ቤት በመቀጫነት የተወሰደውን ወይን ጠጅ ይጠጣሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 2
|
|
@ -43,6 +43,16 @@
|
|||
"01-03",
|
||||
"01-05",
|
||||
"01-06",
|
||||
"01-08"
|
||||
"01-08",
|
||||
"01-09",
|
||||
"01-11",
|
||||
"01-13",
|
||||
"01-14",
|
||||
"02-title",
|
||||
"02-01",
|
||||
"02-02",
|
||||
"02-04",
|
||||
"02-06",
|
||||
"02-07"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue