Tue Jun 26 2018 12:55:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 12:55:46 +03:00
parent 57539bab23
commit b958d40657
3 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ኢዮስያስ በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት የሜሶላም የልጅ ልጅ፣ የኤዜልያስ ልጅ የሆነውን የቤተ መንግሥቱን ጸሓፊ ሳፋንን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በማለት መልእክት ወደ ቤተ መቅደስ ላከው፡፡ \v 4 ‹‹ኬልቂያስ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ሊቀ ካህናቱ ሄደህ፣ ወደ ቤተ መቅደስ በሚያስገባው በር አጠገብ በየተራ ከሕዝቡ ገንዘብ የመሰብሰብ ኃላፊነት የተሰጣቸው ካህናት እስከ አሁን ምን ያህል ገንዘብ ከሕዝቡ እንደሰበሰቡ የሚገልጥ የሒሳብ ማስረጃ ይዘህ እንድትመጣ አለው፡፡ \v 5 የመቅደሱን እድሳት ለመቆጣጠር ለተሾሙት ሰዎች ያስረክቡ፤ እነርሱም የተረከቡትን ገንዘብ ቤተ መቅደሱን ለሚጠግኑ፣ ለአናጢዎች፣ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ይክፈሉ፡፡

1
22/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሳንቃዎችንና የተጠረቡ ድንጋዮችን ይግዙ፡፡ \v 7 ነገር ግን የሥራው ኃላፊዎች ፍጹም ታማኞች ስለ ሆኑ እነርሱን ስለ ገንዘቡ አወጣጥ መቆጣጠር አያስፈልግም፡፡››

View File

@ -322,6 +322,8 @@
"21-24", "21-24",
"22-title", "22-title",
"22-01", "22-01",
"22-03",
"22-06",
"23-title", "23-title",
"24-title", "24-title",
"25-title" "25-title"