Tue Jun 26 2018 12:29:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-06-26 12:29:46 +03:00
parent eba12af8c5
commit 81de496a61
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
17/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ይህም ምርኮ የሆነው እስራኤላውያን በሠሩት ኃጢአት ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ በመታደግ አውጥቶ ወደ ተስፋይቱ ምድር የመራቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን ኃጢአት በመሥራት በማሳዘናቸው ነበር፡፡ ሕዝቡም ባዕዳን አማልክትን አመለኩ፡፡ 8 ሕዝቡም ከፊታቸው ያጠፋላቸውን የአሕዛብን መጥፎ ልማድ ተከተሉ፤ እንዲሁም የእስራኤል ነገሥታት ያሠራጩትን መጥፎ ልማድ ተቀባዮች ሆኑ፡፡