Tue Jun 26 2018 11:36:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
323a88e181
commit
28f98bd90f
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 ከእነርሱም አንዱ ‹‹ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፣ ከእኛ መካከል ይህን የሚያደርግ ማንም የለም፤ በመኝታ ክፍልህ እንኳ ሆነህ የምትናገረውን ሁሉ ሳይቀር ለእስራኤል ንጉሥ ምሥጢሩን የሚገልጥለት ኤልሳዕ የተባለው ነቢይ ነው›› ሲል መለሰለት፡፡ \v 13 የሶርያው ንጉሥ፡- ‹‹እርሱ የሚገኝበትን ስፍራ ፈልጉ፤ እኔም ልኬ እማርከዋለሁ›› አላቸው፡፡ በዚህም ጊዜ ኤልሳዕ በዶታይን እንደሚኖር ተነገረው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 14 ስለዚህ ንጉሡ በፈረሶችና በሠረገሎች የተጠናከረ ብዙ ሠራዊት ወደ ዶታይን ላከ፡፡ እነርሱም በሌሊት ደርሰው ከተማዪቱን ከበቡ፡፡ \v 15 በማግስቱም ማለዳ የኤልሳዕ አገልጋይ ከመኝታው ተነሥቶ ከቤት ሲወጣ፣ በፈረሶችና በሠረገሎች የታጀቡ የሶርያ ወታደሮች ከተማዪቱን መክበባቸውን አየ፡፡ ወደ ኤልሳዕም ተመልሶ:- ‹‹ጌታዬ ወዮ! ምን ማድረግ ይሻለናል?›› ሲል ጠየቀው፡፡ \v 16 ኤልሳዕም ‹‹አይዞህ አትፍራ፤ ከእነርሱ ጋር ከተሰለፈው ይልቅ ከእኛ ጋር የተሰለፈው ሠራዊት ይበልጣል›› አለው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 ኤልሳዕም ‹‹እግዚአብሔር ሆይ! ማየት እንዲችል ዐይኖቹን ክፈትለት!›› ሲል ጸለየ፤ እግዚአብሔርም የኤልሳዕን አገልጋይ ዐይኖች ከፈተለት፤ በኮረብታው ብዙ የእሳት ፈረሶችና ሠረገሎች በኤልሳዕ ዙሪያ እንዳሉ ተመለከተ፡፡ \v 18 ሶርያውያንም ወደ እርሱ በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ እንዲህ ሲል ጸለየ፡- ‹‹እግዚአብሔር ሆይ! እነዚህ ሰዎች እንዲታወሩ አድርግ!›› እግዚአብሔርም ኤልሳዕ እንደ ጸለየው፣ ዐይኖቻቸው እንዲታወሩ አደረገ፡፡ \v 19 ከዚህም በኋላ ኤልሳዕ ሶርያውያንን፡- ‹‹መንገድ ተሳስታችኋል፤ የምትፈልጓት ከተማ ይህች አይደለችም፤ ይልቅስ ወደምትፈልጉት ሰው እኔ ልምራችሁ፣ ተከተሉኝ›› ብሎ ወደ ሰማርያ መራቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 20 ወደ ሰማርያም በደረሱ ጊዜ ኤልሳዕ፡- ‹‹እግዚአብሔር ሆይ! እነዚህ ሰዎች ማየት እንዲችሉ ዐይኖቻቸውን ክፈት!›› ሲል ጸለየ፡፡ እግዚአብሔርም ዐይኖቻቸውን በከፈተላቸው ጊዜ በሰማርያ መካከል መሆናቸውን ተረዱ፡፡ \v 21 የእስራኤልም ንጉሥ ሶርያውያንን ባያቸው ጊዜ ‹‹ጌታዬ! ልግደላቸውን? ልግደላቸውን?›› ሲል ኤልሳዕን ጠየቀው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 ኤልሳዕም ‹‹አይሆንም! እንኳን እነዚህን በሰይፍህና በቀስትህ የማረካቸውን ወታደሮች መግደል አይገባህም፤ ይልቅስ የሚበሉትንና የሚጠጡትን ምግብ አቅርብላቸውና ወደ ንጉሣቸው ተመልሰው እንዲሄዱ አድርግ›› አለው፡፡ \v 23 ስለዚህም የእስራኤል ንጉሥ ለእነርሱ ታላቅ ግብዣ አደረገላቸው፤ ከበሉና ከጠጡም በኋላ ወደ ሶርያ ንጉሥ መልሶ ላካቸው፤ ከዚያም ጊዜ ጀምሮ ሶርያውያን በእስራኤል ምድር ላይ ወረራ ማድረጋቸውን አቆሙ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 24 ከዚህ በኋላ የሶርያ ንጉሥ ቤን ሀዳድ መላ ሠራዊቱን ሰብስቦ በእስራኤል ላይ በማዝመት ጉዳት አደረሰ፤ የሰማርያን ከተማም ከበበ፡፡ \v 25 ስለዚህ በሰማርያ ጽኑ ራብ ነበር:: ከዚህም የተነሣ የአንድ አህያ ራስ ሰማኒያ መክሊት ብር፣ ሁለት መቶ ግራም የሚያህል የርግብ ኩስ ዋጋ እስከ አምስት መክሊት ብር ይሸጥ ነበር፡፡ \v 26 አንድ ቀን የእስራኤል ንጉሥ በከታማዪቱ የቅጥር ግንብ ላይ በሚመላለስበት ጊዜ አንዲት ሴት:- ‹‹ንጉሥ ሆይ እባክህ እርዳኝ!›› ስትል ጮኸች፡፡
|
|
@ -113,6 +113,12 @@
|
|||
"06-06",
|
||||
"06-08",
|
||||
"06-10",
|
||||
"06-12",
|
||||
"06-14",
|
||||
"06-17",
|
||||
"06-20",
|
||||
"06-22",
|
||||
"06-24",
|
||||
"07-title",
|
||||
"08-title",
|
||||
"09-title",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue