am_2co_text_ulb/03/14.txt

1 line
473 B
Plaintext

ሆኖም ግን አእምሮዋቸው ተሸፈነባቸው። እስከዛሬም አሮጌው ኪዳን ሲነበብ ያው መሸፈኛ ይኖራል፤ሊገለጥም አይችልም፤ ምክንያቱም ሊወገድ የሚችለው በክርስቶስ ነውና ነው። ሆኖም ግን እስከዛሬ ድረስ ሙሴ ሲነበብ በልባቸው ላይ መሸፈኛው ይኖራል። ሰው ግን ወደ ጌታ መለስ ሲል ፥መሸፈኛው ይነሳል።