am_2co_text_ulb/03/07.txt

1 line
344 B
Plaintext

በፊደላት በድንጋይ ላይ የተቀረፀው የሞት አገልግሎት የእስራኤል ህዝብ የሙሴን ፊት መመልከት እስኪያቅታቸው ድርስ በክብር ከሆነና የፊቱም ክብር የሚደበዝዝ ከሆነ፤የመንፈስ አገልግሎት እጅግ በክብር አይልቅምን?