am_2co_text_ulb/03/17.txt

1 line
382 B
Plaintext

\v 17 ጌታም መንፈስ ነው፤የጌታም መንፈስ ባለበት ነፃነት አለ። \v 18 እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እያየን እርሱን ወደሚመስል ከአንድ ክብር ደረጃ ወደ ሌላ ክብር ደረጃ እንለወጣለን፤ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነው ጌታ ነው።