am_2co_text_ulb/02/12.txt

1 line
362 B
Plaintext

\v 12 ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ተከፍቶልኝ ነበር። ሆኖም ወንድሜን ቲቶን በዚያ ስላላገኘሁት በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር። \v 13 ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ።