am_2co_text_ulb/02/05.txt

1 line
387 B
Plaintext

\v 5 ማንም ያሳዘነ ሰው ቢኖር እኔን ብቻ ያሳዘነ ሳይሆን በተወሰነ መልኩ ሁላችሁንም ነው። \v 6 ለዚያም ሰው በብዙዎች የደረሰበት ቅጣት ይበቃዋል። \v 7 ግን ይህን ሰው በብዙ ሐዘን እንዳይዋጥ ከመቅጣት ይልቅ ይቅር ልትሉትና ልታፅናኑት ይገባል።