\v 17 «ነገር ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።» \v 18 ጌታ የሚያመሰግነው እንጂ፣ ራሱን የሚያመሰግን ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።