\v 15 እርሱም በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ ያደረጋችሁለትን አቀባበል እንዲሁም የሁላችሁንም መታዘዝ በሚያስብበት ጊዜ ለእናንተ ያለው ፍቅር ታላቅ ነው። \v 16 በናንተ ሙሉ መታመን ስላለኝ፥ሃሴት አደርጋለሁ።