diff --git a/07/02.txt b/07/02.txt index 3104dc0..7a799c7 100644 --- a/07/02.txt +++ b/07/02.txt @@ -1 +1 @@ -ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ በመፅናናት እና በተትረፈርፈ ደስታ ተሞልቻለሁ። \ No newline at end of file +ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ መፅናናት እና የተትረፈርፈ ደስታ ሞልቶኛል። \ No newline at end of file