diff --git a/07/13.txt b/07/13.txt index 04cbeb6..aab74c7 100644 --- a/07/13.txt +++ b/07/13.txt @@ -1 +1 @@ -በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በቲቶ ደስታ ሃሴት አድርገናል፤ምክንያቱም መንፈሱ በሁላችሁ አርፏልና ነው። ስለናንተ በመመካት ለእርሱ ተናግሬ ነበር፣እናንተም አላሳፈራችሁኝም። ይልቁንስ ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ እውነት ነበር፥ለቲቶም ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ የታመነ መሆኑ ተረጋግጧል። \ No newline at end of file +በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በቲቶ ደስታ ሃሴት አድርገናል፤ምክንያቱም መንፈሱ በሁላችሁ አርፏልና ነው። ስለናንተ በመመካት ለእርሱ ተናግሬ ነበር፣እናንተም አላሳፈራችሁኝም። በሌላ አንፃር ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ እውነት ነበር፥ለቲቶም ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ የታመነ መሆኑ ተረጋግጧል። \ No newline at end of file