Thu Jul 21 2016 16:20:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
9b9c765721
commit
e502543812
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተዘንግተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው።
|
||||
\v 8 \v 7 ነገር ግን እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳልሆነ ለማሳየት ይህ ሃብት በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን።\v 8 በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንረበሽም። \v 9 ቢሆንም ግን ተረስተን አንቀርም። \v 10 የኢየሱስ ህይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የእርሱን ሞት ሁልጊዜ በሰውነታችን እንሸከማለን።
|
Loading…
Reference in New Issue