From e3a4139c3a237065e4a7c37405b82ae46ac16d89 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 12:00:46 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 12:00:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/11.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/07/11.txt b/07/11.txt index efccb7d..182f993 100644 --- a/07/11.txt +++ b/07/11.txt @@ -1 +1 @@ -ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በነገር ሁሉ ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው። \ No newline at end of file +ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው። \ No newline at end of file