From d468c7fe4d87c76050e99eb9b9dc00526cbfb524 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 10:34:03 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 10:34:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/05.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index a836068..5bf67ca 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1 +1 @@ -የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን። \ No newline at end of file +ምክንያቱም የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። በናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥በመከራችን እንደምትካፈሉ ሁሉ በመፅናናታችንን ደግሞ እንደምትካፈሉ እናውቃለን። \ No newline at end of file