diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index a836068..5bf67ca 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1 +1 @@ -የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን። \ No newline at end of file +ምክንያቱም የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። በናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥በመከራችን እንደምትካፈሉ ሁሉ በመፅናናታችንን ደግሞ እንደምትካፈሉ እናውቃለን። \ No newline at end of file