Thu Jul 21 2016 10:34:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 10:34:03 +03:00
parent 3dd44d537a
commit d468c7fe4d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን።
ምክንያቱም የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። በናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥በመከራችን እንደምትካፈሉ ሁሉ በመፅናናታችንን ደግሞ እንደምትካፈሉ እናውቃለን።