diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt new file mode 100644 index 0000000..cac9727 --- /dev/null +++ b/01/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +በእናንተ ዘንድ በእኔ፥ በስልዋኖስ እና በጢሞቲዎስ የተሰበከው የእግዚአብሔር ልጅ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በአንድ ጊዜ "አዎን" እና "አይደለም" አልነበረም፥ሆኖም ግን ሁልጊዜም "አዎን" ነው። በእርሱ የእግዚአብሔር ተስፋዎች "እዎን" ናቸው። ስለዚህም እኛም በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር ክብር "አሜን" እንላለን። \ No newline at end of file