Thu Jul 21 2016 16:24:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
36b0dced7f
commit
cac723b5c1
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ግን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። እኛ የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው።
|
||||
\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው።
|
Loading…
Reference in New Issue