From c8b5c64c0de5519ecdecdf91bdfb58b0c0989324 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 10:18:29 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 10:18:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/08.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 07/08.txt diff --git a/07/08.txt b/07/08.txt new file mode 100644 index 0000000..9f55fb3 --- /dev/null +++ b/07/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምናልባት እንኳ በመልዕክቴ አሳዝኜያችሁ ቢሆን፥ምንም እንኳ እንዳዘናችሁ ሳይ ለጥቂት ጊዜ እኔም አዝኜ ቢሆንም፣አልፀፀትም፤ አሁን ደግሞ እደሰታለሁ፤የምደሰተውም ስላዘናችሁ ሳይሆን ሃዘናችሁ ንስሃን ስላደረገላችሁ ነው። እግዚአብሔር የሚወደው አይነት ሃዘን እየተለማመዳችሁ ስለሆነ በእኛ ምክንያት ኪሳራ ውስጥ አልገባችሁም። እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ያለ ፀፀት የሆን ድነትን የሚፈፅም ንስሃ ያመጣል፥ዓለማዊ ሃዘን ግን ሞትን ያመጣል። \ No newline at end of file