diff --git a/07/08.txt b/07/08.txt new file mode 100644 index 0000000..9f55fb3 --- /dev/null +++ b/07/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምናልባት እንኳ በመልዕክቴ አሳዝኜያችሁ ቢሆን፥ምንም እንኳ እንዳዘናችሁ ሳይ ለጥቂት ጊዜ እኔም አዝኜ ቢሆንም፣አልፀፀትም፤ አሁን ደግሞ እደሰታለሁ፤የምደሰተውም ስላዘናችሁ ሳይሆን ሃዘናችሁ ንስሃን ስላደረገላችሁ ነው። እግዚአብሔር የሚወደው አይነት ሃዘን እየተለማመዳችሁ ስለሆነ በእኛ ምክንያት ኪሳራ ውስጥ አልገባችሁም። እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ያለ ፀፀት የሆን ድነትን የሚፈፅም ንስሃ ያመጣል፥ዓለማዊ ሃዘን ግን ሞትን ያመጣል። \ No newline at end of file