diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt index d638b83..cb72d5d 100644 --- a/01/12.txt +++ b/01/12.txt @@ -1 +1 @@ -እንግዲህ የምንመካበት ነገር ይህ ነው፡የህሊናችን ምስክርነት ማለትም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በተለይም ከናንተ ጋር ያለን ግንኙነት የተመሰረተው ከእግዚአብሔር በሚመጣ ቅድስናና ቅንንነት እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም፥ ይልቁንስ በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ ነበር። በዚህ እርግጠኛ ነኝ፤ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንፅፍላችሁም፤እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን ትምክህታችሁ ስንሆን እናንተም እንዲሁ ለእኛ ትሆናላችሁ። \ No newline at end of file +\v 14 \v 12 የምንመካው በህሊናችን ምስክርነት ላይ ነው። ምክንያቱም በዚህ ዓለም ስንመላለስ የነበረው በንፁህ ህሊና እና ከእግዚአብሔር በሚሰጥ ቅንነት ነበር። በተለይም ከናንተ ጋር የነበረን ግንኙነት የተመሰረተው በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም። \v 13 ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንዳልፃፍንላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፤\v 14 እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን እናንተ በእኛ እንደምትመኩ እኛም እንዲሁ በእናንተ እንመካለን። \ No newline at end of file