Thu Jul 21 2016 11:54:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 11:54:26 +03:00
parent 62828b91cc
commit c5a71f78b4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንግዲህ የምንመካበት ነገር ይህ ነው፡የህሊናችን ምስክርነት ማለትም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በተለይም ከናንተ ጋር ያለን ግንኙነት የተመሰረተው ከእግዚአብሔር በሚመጣ ቅድስናና ቅንንነት እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም፥ ይልቁንስ በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ ነበር። በዚህ እርግጠኛ ነኝ፤ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንፅፍላችሁም፤እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን ትምክህታችሁ ስንሆን እናንተም እንዲሁ ለእኛ ትሆናላችሁ
\v 14 \v 12 የምንመካው በህሊናችን ምስክርነት ላይ ነው። ምክንያቱም በዚህ ዓለም ስንመላለስ የነበረው በንፁህ ህሊና እና ከእግዚአብሔር በሚሰጥ ቅንነት ነበር። በተለይም ከናንተ ጋር የነበረን ግንኙነት የተመሰረተው በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም። \v 13 ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንዳልፃፍንላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፤\v 14 እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን እናንተ በእኛ እንደምትመኩ እኛም እንዲሁ በእናንተ እንመካለን