Thu Jul 21 2016 10:24:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1b38903838
commit
c2d2843b2a
|
@ -1 +1 @@
|
|||
የምህረት አባት፥ የመፅናናት አምላክ እና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንድንችል እርሱ በመከራችን ሁሉ ያፅናናል
|
||||
የምህረት አባት፥ የመፅናናት አምላክ እና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንድንችል እርሱ በመከራችን ሁሉ ያፅናናል።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን።
|
||||
የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን።
|
Loading…
Reference in New Issue