diff --git a/06/11.txt b/06/11.txt index 99cf66b..c232a0e 100644 --- a/06/11.txt +++ b/06/11.txt @@ -1 +1 @@ -የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን። \ No newline at end of file +\v 11 የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ በግልፅ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። \v 12 ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም። \v 13 ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን። \ No newline at end of file