diff --git a/07/05.txt b/07/05.txt index bcb06e3..2bd9da9 100644 --- a/07/05.txt +++ b/07/05.txt @@ -1 +1 @@ -ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም፥በሁሉ አቅጣጫ በውጭ እና በውስጥ ፍርሃት በጭንቅ ውስጥ ነበርን። ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት አፅናናን ፥ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ። \ No newline at end of file +ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም፥ይልቁንስ በሁሉ አቅጣጫ በውጭ እና በውስጥ ፍርሃት በጭንቅ ውስጥ ነበርን። ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት አፅናናን ፥ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ። \ No newline at end of file