From ac22e8fdeb992b2d2ce711ef1b1cbc1d91daaa6a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 15:35:09 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 15:34:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/01.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt index 8576c1e..55bbae1 100644 --- a/04/01.txt +++ b/04/01.txt @@ -1 +1 @@ -እንግዲህ፥ይህ አገልግሎት ስላለን እንዲሁም ምህረት ስለተቀበልን፥ ተስፋ አንቆርጥም። በዚያ ፈንታ ግን አሳፋሪ እና ድብቅ የሆኑ መንገዶችን ክደናል። የተንኮል ህይወት አንኖርም፥የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ አግባብ አንይዝም። እውነትንም እየተናገርን ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት ለእያንዳንዱ ሰው ህሊና እናቀርባለን። \ No newline at end of file +\c 4 \v 1 እንግዲህ፥ይህ አገልግሎት ስላለን እንዲሁም ምህረት እንደተቀበልን መጠን፥ ተስፋ አንቆርጥም። \v 2 በዚያ ፈንታ ግን አሳፋሪ እና ድብቅ የሆኑ መንገዶችን ክደናል። የተንኮል ህይወት አንኖርም፥የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ አግባብ አንጠቀምበትም። እውነትንም እየተናገርን ራሳችንን ለሰው ሁሉ ህሊና በእግዚአብሔር ፊት እናቀርባለን። \ No newline at end of file