Wed Jul 20 2016 14:34:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 14:34:47 +03:00
parent a7b6dbed45
commit a51ed05e6e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያገኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉም አለን።
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ፥እንታወቃለን፤ የምንሞት ስንመስል ህያዋን ነን። ስለድርጊቶቻችን ስንቀጣ፥ሞት እንደተፈረደባቸው አይደለንም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉም አለን።