From 9b8bf7634d0c7dacb4e12a47aae12f38468f253c Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Fri, 22 Jul 2016 14:22:14 +0300 Subject: [PATCH] Fri Jul 22 2016 14:21:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/03.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/01/03.txt b/01/03.txt index cc37198..2d9ee90 100644 --- a/01/03.txt +++ b/01/03.txt @@ -1 +1 @@ -የምህረት አባት፥ የመፅናናት አምላክ እና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንድንችል እርሱ በመከራችን ሁሉ ያፅናናል። \ No newline at end of file +\v 3 የምህረት አባት፥ የመፅናናት አምላክ እና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። \v 4 እግዚአብሔር በመከራችን ሁሉ ያፅናናል፥እኛም ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንችላለን። \ No newline at end of file