diff --git a/07/02.txt b/07/02.txt new file mode 100644 index 0000000..3104dc0 --- /dev/null +++ b/07/02.txt @@ -0,0 +1 @@ +ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ በመፅናናት እና በተትረፈርፈ ደስታ ተሞልቻለሁ። \ No newline at end of file