Wed Jul 20 2016 10:04:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 10:04:28 +03:00
parent 073b74d0ba
commit 72bc1a4f88
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም፥በሁሉ አቅጣጫ በውጭ እና በውስጥ ፍርሃት በጭንቅ ውስጥ ነበርን። ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት አፅናናን ፥ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ።