diff --git a/01/23.txt b/01/23.txt index c7b6e17..c95eb56 100644 --- a/01/23.txt +++ b/01/23.txt @@ -1 +1 @@ -ሆኖም ግን ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣሁት እንዳላሳዝናችሁ አስቤ እንደሆን ልታውቁ እወዳለሁ፤ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔርን ምስክር እጠራለሁ። ለዚህ ደግሞ በእምነታችሁ ላይ የምንሰለጥን ሳንሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ ለደስታችሁ የምንሰራ ነን። \ No newline at end of file +ሆኖም ግን ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣሁት እንዳላሳዝናችሁ አስቤ እንደሆን ልታውቁ እወዳለሁ፤ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔርን ምስክር እጠራለሁ። እኛም በእምነታችሁ ላይ የምንሰለጥን ሳንሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ ለደስታችሁ የምንሰራ ነን። \ No newline at end of file