Wed Jul 20 2016 14:30:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 14:30:47 +03:00
parent 899d14e4bb
commit 5775c32f55
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው።
እንደዚሁም አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው።