Wed Jul 20 2016 02:47:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 02:47:09 +03:00
parent 6c7574af31
commit 4dc24339a9
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
04/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳ እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል።