Wed Jul 20 2016 08:18:23 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 08:18:23 +03:00
parent b4824d004b
commit 489cc5f206
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን።
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያግኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ሁሉም አለን።