diff --git a/05/13.txt b/05/13.txt index 2396343..814b162 100644 --- a/05/13.txt +++ b/05/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 እንደ እብድ ቢያረገን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤እንደ ባለአዕምሮ ብንሆን ደግሞ ለእናንተ ስንል ነው። \v 14 ፍቅር ግድ ይለናል፥ ምክንያቱም በዚህ ርግጠኛ ሆነናል፡አንዱ ሰው ስለሁሉ ሞተ፥ ስለሆነም ሁሉም ሞቱ ማለት ነው። \v 15 በህይወት ያሉትም ስለእነርሱ ስለሞተውና ስለተነሳው እንጂ ስለራሳቸው እንዳይኖሩ ክርስቶስ ስለሁሉ ሞተ። \ No newline at end of file +\v 13 እንደ እብድ ቢያረገን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤እንደ ባለአዕምሮ ብንሆን ደግሞ ለእናንተ ስንል ነው። \v 14 የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፥ በዚህ ነገር እርግጠኞች ነን፡አንዱ ሰው ስለሁሉ ሞተ፥ ስለሆነም ሁሉም ሞቱ ማለት ነው። \v 15 በህይወት ያሉትም ስለእነርሱ ለሞተውና ለተነሳው እንጂ ለራሳቸው እንዳይኖሩ ክርስቶስ ስለሁሉ ሞተ። \ No newline at end of file