From 45e391213645bd06ebb6249cfa8c2266ce22b7ca Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Tue, 19 Jul 2016 11:13:24 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 19 2016 11:13:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/05.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index 6e60ce9..1f2bd5c 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1 +1 @@ -የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ሆኖም ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃልንና ነው። \ No newline at end of file +የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ነገር ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃለን። \ No newline at end of file