Wed Jul 20 2016 11:38:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
bf13fc3066
commit
456bc0e6ba
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳ እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል።
|
||||
ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል።
|
Loading…
Reference in New Issue