diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index f8cc79d..ad9e796 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1 +1 @@ -በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ላለች የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ ቅዱሳን ሁሉ፡ ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን። \ No newline at end of file +በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ለምትገኝ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ አማኞች ሁሉ፡ ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን። \ No newline at end of file