Thu Jul 21 2016 10:06:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 10:06:02 +03:00
parent d5603fea9c
commit 3fd18268bf
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ላለች የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ ቅዱሳን ሁሉ፡ ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን።
በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ለምትገኝ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ አማኞች ሁሉ፡ ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን።