diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt new file mode 100644 index 0000000..4a1169e --- /dev/null +++ b/06/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +ከዚያ ይልቅ ራሳችንን በሁሉ ድርጊቶቻችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናስረግጣለን፤ይህም በመፅናት፥በመከራ፥በብዙ ትጋት፥ እንቅልፍ በማጣት፥በርሃብ፥ በንፅህና፥በእውቀት፥በትዕግስት፥በርህራሄ፥በመንፈስ ቅዱስ፥በእውነተኛ ፍቅር፥በእውነት ቃል፥በእግዚአብሔር ሃይል ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ነው። \ No newline at end of file