diff --git a/01/23.txt b/01/23.txt index c95eb56..141ce81 100644 --- a/01/23.txt +++ b/01/23.txt @@ -1 +1 @@ -ሆኖም ግን ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣሁት እንዳላሳዝናችሁ አስቤ እንደሆን ልታውቁ እወዳለሁ፤ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔርን ምስክር እጠራለሁ። እኛም በእምነታችሁ ላይ የምንሰለጥን ሳንሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ ለደስታችሁ የምንሰራ ነን። \ No newline at end of file +\v 23 ሆኖም ግን ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣሁት እንዳላሳዝናችሁ አስቤ እንደሆነ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው። \v 24 እኛም በእምነታችሁ ላይ የምንሰለጥን ሳንሆን በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ ለደስታችሁ የምንሰራ ነን። \ No newline at end of file