From 3866cbbf24b6aabd69102e205ca95ba3e0108552 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Tue, 19 Jul 2016 07:01:11 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 19 2016 07:01:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/12.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 01/12.txt diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt new file mode 100644 index 0000000..d638b83 --- /dev/null +++ b/01/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +እንግዲህ የምንመካበት ነገር ይህ ነው፡የህሊናችን ምስክርነት ማለትም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በተለይም ከናንተ ጋር ያለን ግንኙነት የተመሰረተው ከእግዚአብሔር በሚመጣ ቅድስናና ቅንንነት እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም፥ ይልቁንስ በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ ነበር። በዚህ እርግጠኛ ነኝ፤ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንፅፍላችሁም፤እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን ትምክህታችሁ ስንሆን እናንተም እንዲሁ ለእኛ ትሆናላችሁ። \ No newline at end of file