diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt new file mode 100644 index 0000000..d638b83 --- /dev/null +++ b/01/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +እንግዲህ የምንመካበት ነገር ይህ ነው፡የህሊናችን ምስክርነት ማለትም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በተለይም ከናንተ ጋር ያለን ግንኙነት የተመሰረተው ከእግዚአብሔር በሚመጣ ቅድስናና ቅንንነት እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም፥ ይልቁንስ በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ ነበር። በዚህ እርግጠኛ ነኝ፤ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንፅፍላችሁም፤እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን ትምክህታችሁ ስንሆን እናንተም እንዲሁ ለእኛ ትሆናላችሁ። \ No newline at end of file