Tue Jul 19 2016 07:01:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-19 07:01:11 +03:00
parent 5cf0308bed
commit 3866cbbf24
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እንግዲህ የምንመካበት ነገር ይህ ነው፡የህሊናችን ምስክርነት ማለትም በዚህ ዓለም ስንመላለስ በተለይም ከናንተ ጋር ያለን ግንኙነት የተመሰረተው ከእግዚአብሔር በሚመጣ ቅድስናና ቅንንነት እንጂ በምድራዊ ጥበብ ላይ አልነበረም፥ ይልቁንስ በእግዚአብሔር ፀጋ ላይ ነበር። በዚህ እርግጠኛ ነኝ፤ልታነቡትና ልትረዱት የማትችሉትን አንዳችም ነገር አንፅፍላችሁም፤እናንተም በከፊል እንደተረዳችሁን በጌታችን በኢየሱስ ቀን ትምክህታችሁ ስንሆን እናንተም እንዲሁ ለእኛ ትሆናላችሁ።