From 34c3ef25def14258f262a49f2fdd1d2e97d64b10 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Tue, 19 Jul 2016 10:39:08 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 19 2016 10:39:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/08.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt index a7f141a..ef3cc43 100644 --- a/01/08.txt +++ b/01/08.txt @@ -1 +1 @@ -ወንድሞች ሆይ፥በእስያ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ወደፊት በህይወት ለመኖር ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከአቅማችን በላይ ከብዶን ነበር። በርግጥም ሞት ተፈርዶብን ነበር። ሆኖም ግን ያ ሙታንን በሚያነሳ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን አደረገን። እርሱ ከብርቱ ጥፋት አዳነን እንዲሁም ያድነናል። መታመናችንን በእርሱ ላይ አድርገናል፤እርሱም ይታደገናል። \ No newline at end of file +ወንድሞች ሆይ፥በእስያ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ወደፊት በህይወት ለመኖር ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከአቅማችን በላይ ከብዶን ነበር። በርግጥም ሞት ተፈርዶብን ነበር። ሆኖም ግን ያ የደረሰብን መከራ ሙታንን በሚያነሳ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን አደረገን። እርሱ ከብርቱ ጥፋት አዳነን እንዲሁም ያድነናል። መታመናችንን በእርሱ ላይ አድርገናል፤እርሱም ይታደገናል። \ No newline at end of file