diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt index a7f141a..ef3cc43 100644 --- a/01/08.txt +++ b/01/08.txt @@ -1 +1 @@ -ወንድሞች ሆይ፥በእስያ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ወደፊት በህይወት ለመኖር ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከአቅማችን በላይ ከብዶን ነበር። በርግጥም ሞት ተፈርዶብን ነበር። ሆኖም ግን ያ ሙታንን በሚያነሳ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን አደረገን። እርሱ ከብርቱ ጥፋት አዳነን እንዲሁም ያድነናል። መታመናችንን በእርሱ ላይ አድርገናል፤እርሱም ይታደገናል። \ No newline at end of file +ወንድሞች ሆይ፥በእስያ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ወደፊት በህይወት ለመኖር ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከአቅማችን በላይ ከብዶን ነበር። በርግጥም ሞት ተፈርዶብን ነበር። ሆኖም ግን ያ የደረሰብን መከራ ሙታንን በሚያነሳ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን አደረገን። እርሱ ከብርቱ ጥፋት አዳነን እንዲሁም ያድነናል። መታመናችንን በእርሱ ላይ አድርገናል፤እርሱም ይታደገናል። \ No newline at end of file