Mon Jul 18 2016 20:07:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-18 20:07:11 +03:00
parent 150a729c70
commit 26031578ad
2 changed files with 39 additions and 38 deletions

1
01/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ወንድሞች ሆይ፥በእስያ ስለደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ወደፊት በህይወት ለመኖር ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከአቅማችን በላይ ከብዶን ነበር። በርግጥም ሞት ተፈርዶብን ነበር። ሆኖም ግን ያ ሙታንን በሚያነሳ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን አደረገን። እርሱ ከብርቱ ጥፋት አዳነን እንዲሁም ያድነናል። መታመናችንን በእርሱ ላይ አድርገናል፤እርሱም ይታደገናል።