@ -1 +1 @@
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው።
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤በራሳችሁ መሻት እንጂ። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን አስፉልን።